የካራ በሔራሰብ ኢትዮጲያ ውስጥ ኬምኖሩ በሔረሰቦች አንዱ ሲሆን በደቡብ ክልል ብሎም በደቡብ ኦሞ ዞን ከምኖሩ ከአስራ ስድሲቱ በሔርሰቦች አንዷ ሲትሆን የራሷ የሆነ ቆንጆ ባህል ባሌበት ናት ያም ዓለምን በጣም ያስደነቀ በከፍት ላይ በመዝላል ትዳርን የምመሰርት ቆንጆ በሔርሰብ ናት። ቆንጆ የቀለም አቃባብ ሲልት ያላት ደግሞም የበሔሩ ሥም ካራ ይባላል ካሮ አይደላም
ስለ ካራ
Your encouragement is valuable to us
Your stories help make websites like this possible.